በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን። በዚህ ፅሁፍ ጌታ በፈቀደና በረዳን መጠን "ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ፈራጅ ነው ወይንስ አማላጅ? " የሚለውን ጥያቄ ለመመለስ እንሞክራለን። ጌታ መንፈስቅዱስ አይነ ልቦናችንን ከፍቶ እዉነትን አንድንረዳ ይፍቀድልን::